ናይል ስፔሻል ኮንቦ

ናይል ስፔሻል ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴ናይል ስፔሻል ኮንቦ
💵 350 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ናይል አሳ ቤት
📍ጀሞ 1, ማርክ ኢንተርናሽናል አካዳሚ ወይም ብርሀን ባንክ ፊት ለፊት::


❗️የምግቡ መጠን: ለ3 መበላት ይችላል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page