ናቾስ እና ፍራይስ

ናቾስ እና ፍራይስ

ሸገር ገበታ
🍴ናቾስ እና ፍራይስ
💵 175 እና 110 ብር (ቫትን ሳይጨምሮ)
📌 በርገር ሻክ
📍ወሰን መንገድ, መሪ ሎኪ ከሰንሻይን አፓርትመንት አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ተለቅ ያለ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page