ናርማል እርጥብ እና እርጥብ በካቻፕ

ናርማል እርጥብ እና እርጥብ በካቻፕ

ሸገር ገበታ
🍴ናርማል እርጥብ እና እርጥብ በካቻፕ
💵 30 እና 40 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሀያት እርጥብ ቤት
📍5ኪሎ, ከቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጀርባ.. ማህበረ ቅዱሳን ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page