🍴ኑስራ ስፔሻል 

🍴ኑስራ ስፔሻል 

ሸገር ገበታ
🍴ኑስራ ስፔሻል
💵 810 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኑስራ ሆቴል
📍ደምበል, ከዴሉክስ ፈርኒቸር ጀርባ..

❗️የምግቡ መጠን: ለ2-3 ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page