ችክን ፊይታ
ሸገር ገበታ![](/file/91266422c46bea05413e6.jpg)
💵 500 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሚሊፉሊስ
📍ብስራቱ ገብርኤል ወደ መካኒሳ አቦ መንገድ..: ደሳለኝ ላውንጅ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::