ችክን ዳይናማይት እና ችክን ሳላድ::

ችክን ዳይናማይት እና ችክን ሳላድ::

ሸገር ገበታ
🍴ችክን ዳይናማይት እና ችክን ሳላድ::
💵 107 እና 115 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ኤምነኤም በርገር ኤንድ እስቴክ::
📍ቦሌ ከማዶ ሆቴል ጀርባ:: ከ ፉድ ዞን ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page