ችክን ክሬም በቴላቴሊ
ሸገር ገበታ
💵 300 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቶማቴሊ
📍ቦሌ, ከቦሌ ሃይስኩል ጀርባ. ግረብ ኦን በርገር አጠገብ
❗️የምግቡ መጠን: ለእንድ ሰው ብቻ የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅