ችክን እና ኮርማ ሽሽ ክባብ 

ችክን እና ኮርማ ሽሽ ክባብ 

ሸገር ገበታ
🍴ችክን እና ኮርማ ሽሽ ክባብ
💵 240 እና 240 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቾማ ግሪል
📍ከ አፍሪካን ዪኒየን ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page