ችክን በክሬም ሶስ እና ችክን በቺዝ ሶስ
ሸገር ገበታ![](/file/a1ab35f095aed591e15d0.jpg)
💵 365 እና 480 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፒኮሎ አዲስ
📍ቦሌ ብራስ, ከዬድ አቢሲኒያ አለፍ ብሎ
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ምግቡ ትንሽ ይቆያል
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
![](/file/f312a475d200e3927e865.jpg)