ችክን ሳላድ እና ቴላቴሊ

ችክን ሳላድ እና ቴላቴሊ

ሸገር ገበታ
🍴ችክን ሳላድ እና ቴላቴሊ
💵 240 እና 240 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤልቬድሬ
📍ካዛንችስ, ከፀጋ ወተት አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ መታወቂያ መያዝ እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page