ችክን ላዛኛ እና ስቴክ አልፈርዶ
ሸገር ገበታ![](/file/7acbfff2374187d472941.jpg)
💵 612 እና 549 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ግሪን ቡሽ
📍የካባዶ, ከማሪዮን ትምህርት ቤት አለፍ ብሎ
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ እና ተለቅ ያለ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
![](/file/44ac118776b74f66ae043.jpg)