ቺዝ በርገር እና ደብል ቺዝ በርገር

ቺዝ በርገር እና ደብል ቺዝ በርገር

ሸገር ገበታ
🍴ቺዝ በርገር እና ደብል ቺዝ በርገር
💵 200 እና 260 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዲስ በርገር
📍ቦሌ መድሀኒአለም ጀርባ, ክጊብሰን ት/ቤት ጀርባ:: ኦርጋኒክ ሬስቶራንት ፊትለፊት

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️አዲስ ቤት ስለሆነ ኦርደር ሊቆይ ይችላል እና ነጭ ቺዝ ሊጠቀሙ ይችላሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page