ቺዝ በርገር እና ስዊስ በርገር

ቺዝ በርገር እና ስዊስ በርገር

ሸገር ገበታ
🍴ቺዝ በርገር እና ስዊስ በርገር
💵 200 እና 240 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ሲምፕል ቢስትሮ
📍ቦሌ መድሀኒያለም መብራቱን ተሻግሮ, ከአቢሲንያ ባንክ አጠግብ ያለው አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው ብቻየሚሆን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page