ቺዝ በርገር, አይስድ ቸኮሌት እና አይስ ቲ
ሸገር ገበታ![](/file/556888c7ff3d232bd3bc0.jpg)
💵 225, 70 እና 80 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፒኮሎ አዲስ
📍ቦሌ ብራስ, ከዬድ አቢሲንያ አለፍ ብሎ
❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
![](/file/f0167efdeaf509c7fab3b.jpg)