ቺሊስ ስፔሻል ፕላተር

ቺሊስ ስፔሻል ፕላተር

ሸገር ገበታ
🍴ቺሊስ ስፔሻል ፕላተር
💵 2900 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ቺሊስ አዲስ
📍22, አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት.. አዲሲኒያ ሆቴል አጠግብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ6የሚበቃ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page