ቸኮሌት ፍራፕ እና ሲቲኪ ቶፊ

ቸኮሌት ፍራፕ እና ሲቲኪ ቶፊ

ሸገር ገበታ
🍴ቸኮሌት ፍራፕ እና ሲቲኪ ቶፊ
💵 95 እና 95 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፒኮሎ አዲስ
📍ቦሌ ብራስ ከ ዬድ አቢሲኒያ አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ትልቅ ብርጭቆ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page