ቸኮሌት, ኮፊ እና ቫኒላ ቦክሰኛ

ቸኮሌት, ኮፊ እና ቫኒላ ቦክሰኛ

ሸገር ገበታ
🍴ቸኮሌት, ኮፊ እና ቫኒላ ቦክሰኛ
💵 60 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዘ ብሉ ሄን
📍ሳርቤት መንገድ, ከአፍሪካ ህብረት መብራት አለፍ ብሎ.. ከዲኤች ኤል ጀርባ:: (እፎይ ፒዛ አለፍ ብሎ)

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page