ቸኮሌት ከቫኒላ እና ከብራውኒ ፈጅ ጋር እና ቫኒላ ከ ካራሜን ፈጅ ጋር::
ሸገር ገበታ
💵 283 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 እምቧ
📍ቄራ ከበግ ተራው ጀርባ, ሲሹ በርገር ያለበት ግቢ ውስጥ::
❗️የምግቡ መጠን:
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅