ቸኮሌት እና ክላሲክ ሼክ, ካራሜል ፍራፕሸገር ገበታ🥤 ቸኮሌት እና ክላሲክ ሼክ, ካራሜል ፍራፕ💵 60 / 60 / 65 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ክሬምስ ኤንድ ቢንስ 📍ገርጂ መብራት ሀይል, ከኮንዶሚንየም ጅርባ, ቃልኪዳን ፉርማሲ አለፍ ብሎ:: ❗️አዲስ ቤት ነው:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫