ቸኮሌት እና ቫኒላ ሚልክ ሼክ::
ሸገር ገበታ![](/file/3ac84b3029465660d3d97.jpg)
💵 95 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዜሮ ዲግሪ
📍ቦሌ, ከቦሌ መድሀኒያለም ጀርባ:: ከከቤ ኬክ ፊት ለፊት ወይም ከ ቻኖሊ አለፍ ብሎ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫