ቸኮሌት ቦል ቴራሚሶ እና ቸኮሌት ታርሌት ሞስ

ቸኮሌት ቦል ቴራሚሶ እና ቸኮሌት ታርሌት ሞስ

ሸገር ገበታ
🍴ቸኮሌት ቦል ቴራሚሶ እና ቸኮሌት ታርሌት ሞስ
💵 120 እና 80 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፍራይዜ ካፌ
📍ብስራተ ገብርኤል ከቢሎስ ካፌ ፊት ለፊት:: ደቡብ ግሎባል ባንክ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ እና ትንሽ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page