ቸኮሌት ሚክስ

ቸኮሌት ሚክስ

ሸገር ገበታ
🍴ቸኮሌት ሚክስ
💵 240 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ስዊት ወርልድ
📍ሰሚት, ከፍርድ ቤቱ ፊት ለፊት:: ከፍሬሽ ኮርነር አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: በጣም ትንሽ:: አንድ ጉርሻ::
❗️ቴክአዌ ሰርቪስ ብቻ ነው ያላቸው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page