ቸኮሌት ሼክ

ቸኮሌት ሼክ

ሸገር ገበታ
🍴ቸኮሌት ሼክ
💵 45 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ባርኮት ስሙዚ እና ሼክ
📍ሰሚት, ከፍየል ቤት ወደ ሲኤምሲ የሚወስደው ምንገድ ላይ ከአንበሳ ባንክ አጠገብ::

❗️ቤቱ ትንሽዬ ስለሆነ የቴክ አዌይ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page