ቶፖኪ እና ፍራይድ ቶፉ

ቶፖኪ እና ፍራይድ ቶፉ

ሸገር ገበታ
🍴ቶፖኪ እና ፍራይድ ቶፉ
💵 500 እና 290 ብር (ቫትን እና ሰርቪስ ቻርጅ ጨምሮ)
📌 አሪራንግ ሬስቶራንት
📍ኦልድ ኤርፓርት ከ ዱ ናት ስታፕ ዶናት ቤት አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page