ቶሮስቴክ እና ቶሮ ሪ
ሸገር ገበታ
🍴ቶሮስቴክ እና ቶሮ ሪ
💵 600 እና 650 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቶሮ ግሪል
📍ወሎ ሰፈር, አዲሱ መንገድ ከእንዳል ስጋ ቤት አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
