ትሪፕል ዴከር
ሸገር ገበታ![](/file/8c276d7d21acf682030e4.jpg)
💵 635 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዴቦኔርስ ፒዛ
📍መስቀል ፍላወር, ድኪ ህንፃ ምድር ላይ::
❗️መጠኑ ለሁለት ሰው ምንአልባት ለ3 ሰው ነው የሚበቃው::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅