ትሪዬ ቸኮሌት, ካራሜል ፒከን, ፒስታቾ ጋርድን

ትሪዬ ቸኮሌት, ካራሜል ፒከን, ፒስታቾ ጋርድን

ሸገር ገበታ
🍴ትሪዬ ቸኮሌት, ካራሜል ፒከን, ፒስታቾ ጋርድን
💵 110, 110 እና 120 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮባ ፓስትሪ እና ቤከሪ
📍ከቀበና ጀርባ, ከሳንድፎርድ ት/ት ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page