ቴላቴሊ በክሬም ሶስ እና ፉርመር ስቴክ

ቴላቴሊ በክሬም ሶስ እና ፉርመር ስቴክ

ሸገር ገበታ
🍴ቴላቴሊ በክሬም ሶስ እና ፉርመር ስቴክ
💵 385 እና 517 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኤምኬስ ኪችን
📍ቦሌ, ከሀይሚ ገስት ሀውስ አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page