ቱና ሳንድዊች እና ስፔሻል በርገር

ቱና ሳንድዊች እና ስፔሻል በርገር

ሸገር ገበታ
🍴ቱና ሳንድዊች እና ስፔሻል በርገር
💵 70 እና 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ብሌስ አዲስ
📍ጃክሮስ, ወደ የረር መንገድ

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ እና መካከለኛ (በርገሩ)
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page