ተጀመረ

ተጀመረ

ሸገር ገበታ
ቦታችን የናንተን የውድድር ፎቶ መቀበል ጀምራል::

Https://t.me/shegergebetabot ላይ ሄዳችሁ Compete የሚለውን በመጫን ይጀምሩት::



ማሳሰቢያ

- የሚወዳደሩበትን ፎቶ በቦት ብቻ ነው መላክ ያለብዋት::

- ከአንድ በላይ ፎቶ መጠቀም አይቻልም::

- ለፎቶ, ለቦታው እና ለሌሎች መረጃዋች ትኩረት እንሰጣለን::



ካሸነፉ ሽልማቶ እነዚ ናቸው::



በ ሸገር ገበታ ተከታታዬች ለተመረጡት ፎቶ እነዚን ሽልማት እንሰጣለን::



1ኛ - የ500 ብር የሸዋ ሱፐር ማርኬት ጊፍት ካርድ እና 3 የመረጡትን እፎይ ፒዝ::



2ኛ - 2 በርገር ከ ኢን ኤን አውት ያሸንፉሉ:: ከሜኑ የፈለጉትን ማዘዝ ይችላሉ::



3ኛ - 12 የ ድንክ ዶናት በሚፈልጉት ጣዕም::



በሸገር ገበታ አድሚኖች ምርጫ (ምርጥ ፎቶ)



1ኛ - የአንድ ሳምንት የአንሊሚትድ ኢንተርኔት ፓኬጅ ከ 2 እፎይ ፒዛ ጋር::



2ኛ - 2 ችክን ነጌት ወይም ዊንግስ ከ ኢን ኤን አውት ያሸንፋሉ::



_______________________

⬇️ በአሉን አስመልክቶ ⬇️

—————————————-



ለ 5ቱም አሸናፊዋች ከሀደሮ ኮፊ 1ኪሎ ኬክ ያገኛሉ::



___________________



ለ 5ቱም አሸናፊዋች አዲሱን የዶፔል ቢራ ያገኛሉ::



___________________



ለ 5ቱም አሸናፊዋች በዳሸር ዲሊቨሪ ቤታቸው ድረስ ይደርስላቸዋል::



የሚወዳደሩበትን ፎቶ ለማስገባት 24 ሰዕት አለዋት:: ቶሎ ብለው ያስገቡ::

Report Page