ተምሳሌት ህብር እና ተምሉክ ህብር

ተምሳሌት ህብር እና ተምሉክ ህብር

ሸገር ገበታ
🍴ተምሳሌት ህብር እና ተምሉክ ህብር
💵 425 እና 395 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ተምሳሌት ኪቭን
📍ሳርቤት, አዳምስ ፓቪሎን ጀርባ

❗️የምግቡ መጠን: ሁለቱ ለ5ሰው ይበቃል
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page