ቬጋን ጥብስ, ቬጋን ጥብስ ፍርፍር እና ጎልደል ፍራይድ ራይስ 

ቬጋን ጥብስ, ቬጋን ጥብስ ፍርፍር እና ጎልደል ፍራይድ ራይስ 

ሸገር ገበታ
🍴ቬጋን ጥብስ, ቬጋን ጥብስ ፍርፍር እና ጎልደል ፍራይድ ራይስ
💵 100, 95 እና 89 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፍፁም ሽሮ
📍ቦሌ, ከሄልዘር ጀርባ. ከፍሬንድስ ባር አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚሆን (ለ3ትም ልትበሉት ትችላላችሁ)
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page