ቬጋን ጥብስ, ቬጋን ጥብስ ፍርፍር እና ማሌይዟ ስፓይስ ራይስ ኑድል::

ቬጋን ጥብስ, ቬጋን ጥብስ ፍርፍር እና ማሌይዟ ስፓይስ ራይስ ኑድል::

ሸገር ገበታ
🍴ቬጋን ጥብስ, ቬጋን ጥብስ ፍርፍር እና ማሌይዟ ስፓይስ ራይስ ኑድል::
💵 89, 89 እና 110 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ላቪንግ ሀት::
📍ቦሌ, ከሄልዘር ታወር አለፍ ብሎ:: ሬድዋን ህንፃ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 መበላት የሚችል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page