ቬጋን ካፕኬክ እና ቸኮሌት ፐዲንግ

ቬጋን ካፕኬክ እና ቸኮሌት ፐዲንግ

ሸገር ገበታ
🍴ቬጋን ካፕኬክ እና ቸኮሌት ፐዲንግ
💵 40 / 40 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሱሚስ
📍ሜጋ, ከሹር ኮንስትራክሽን ጀርባ:: ወይጎስ ገስት ሀውስ ግቢ ውስጥ::

❗️የምግቡ መጠን: ትናንሽ
❗️ቴካዌይ ብቻ ነው ያላቸው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page