ቬጂ ኑድል እና የፆም ኮንቦ

ቬጂ ኑድል እና የፆም ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴ቬጂ ኑድል እና የፆም ኮንቦ
💵 220 እና 245 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሚሚስ አዲስ
📍ቦሌ, ከሳፉየር ሆቴል ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኝ እና ትልቅ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page