ቬጂ ኑድልስ 

ቬጂ ኑድልስ 

ሸገር ገበታ
🍴ቬጂ ኑድልስ
💵 240 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቻኖሊ ኑድል እና ሳላድ
📍ለቡ, ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በደንብ ያጠግባል
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page