ቬጂ ቦሪቶ እና ቬጂ ቦል
ሸገር ገበታ
💵 300 ብር (ቫትን ጨምሮ) (አንዱ)
📌 ዘ ቪሌጅ
📍መስቀል አደባባይ, ከ እስጢፉኖስ ተ ክርስቲያን ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: መካከልኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
