ቬጂቴሪያን ቦል እና የፆም ቦሪቶ

ቬጂቴሪያን ቦል እና የፆም ቦሪቶ

ሸገር ገበታ
🍴ቬጂቴሪያን ቦል እና የፆም ቦሪቶ
💵 480 እና 480 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኦፒየም
📍አትላስ, ከዎሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት.. ሸዎ ሱፐር ማርኬት አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page