ቦሪቶ ቦል

ቦሪቶ ቦል

ሸገር ገበታ
🍴ቦሪቶ ቦል
💵 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቶርቲላ አዲስ
📍ካዛንችስ, ከ ኢስኤ ፊት ለፊት:: ከ እፎይ ፒዛ እለፍ ብሎ::

❗️የቴክ አዌይ እቃ ብቻ ነው የሚጠቀሙት.. ንክኪን ለመቀነስ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page