ቦሎኔዝ ፓስታ

ቦሎኔዝ ፓስታ

ሸገር ገበታ
🍴ቦሎኔዝ ፓስታ
💵 414 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቲቮሊ
📍ካዛንቺስ, ከ ኢስኤ ፊትለፊት.. እፎይ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን:ምካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page