ብሮሼት ፕሌት በቢፍ

ብሮሼት ፕሌት በቢፍ

ሸገር ገበታ
🍴ብሮሼት ፕሌት በቢፍ
💵 400 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኡሞጃ
📍ቦሌ, ከዪክሬን ኤምባሲ ጀርባ. ቬኒሽያን ሆቴል አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page