ብሬክ ፉስት ኮንቦ

ብሬክ ፉስት ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴ብሬክ ፉስት ኮንቦ
💵 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኦማይ ግሪል
📍ቦሌ, ከሄልዘር ታወር አለፍ ብሎ:: ሚኪ ሞባይል ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መጠቀም ይችሉታል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page