ብላክ ፎረስት, ቸኮሌት ዶም, ማንጎ እና ሀብሀብ ጭማቂ

ብላክ ፎረስት, ቸኮሌት ዶም, ማንጎ እና ሀብሀብ ጭማቂ

ሸገር ገበታ
🍴ብላክ ፎረስት, ቸኮሌት ዶም, ማንጎ እና ሀብሀብ ጭማቂ
💵 45, 45, 60, 60 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አራዳ ዲላይት
📍ፒያሳ, ቸርችል መሄጃ ጋር. ኤሊያና ሆቴል ስር

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page