ቤዚክ ናቾስ

ቤዚክ ናቾስ

ሸገር ገበታ
🍴ቤዚክ ናቾስ
💵180 ብር( ቫትን ጨምሮ)
📌 ጉአክ ኦን
📍22 ገብርኤል ፊት ለፊት

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page