ቤልቬዴር ሳላድ እና ቲራሚሱ እና ሌመን ኬክ 

ቤልቬዴር ሳላድ እና ቲራሚሱ እና ሌመን ኬክ 


🍴ቤልቬዴር ሳላድ እና ቲራሚሱ እና ሌመን ኬክ
💵 280 እና 89 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤልቬዴር
📍ካዛንችስ, ሳስ ፉርማሲ ጀርባ.. ከሊትል ቻይና ፊትለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page