ባለ 4 ኮንቦ እና አቮካዶ ሰሳላጣ

ባለ 4 ኮንቦ እና አቮካዶ ሰሳላጣ

ሸገር ገበታ
🍴ባለ 4 ኮንቦ እና አቮካዶ ሰሳላጣ
💵 230 እና 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ማለዳ ካፌ
📍4'ኪሎ, ከሮሚና አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page