ቢፍ ክባብ & ፔኔ በክሬም ሶስ 

ቢፍ ክባብ & ፔኔ በክሬም ሶስ 

ሸገር ገበታ

🍴ቢፍ ክባብ & ፔኔ በክሬም ሶስ 

💵 140 / 120 ብር ( ቫትን ጨምሮ)

📌 ኦ ማይ ግሪል

📍ቦሌ, ከሚኪ ሞባይል መሸጫ ጀርባ:: ከነብያት ሽሮፊት ለፊት 


❗️አዲስ ቤት ነው::

❗️ወግቸው ተመጣጣኝ ነው:: ግን ክሬም ነክ ምግባቸው የስኳር ጣዕም አለው:: 

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::

❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---

አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫

በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page