ቢፍ ሲሹ እና ኤግ ሮል

ቢፍ ሲሹ እና ኤግ ሮል

ሸገር ገበታ
🍴ቢፍ ሲሹ እና ኤግ ሮል
💵 350 እና 125 ብር (ቫትን እና ሰርቪስ ቻርጅ ጨምሮ)
📌 አሪራንግ ምግብ ቤት
📍ኦልድ ኤርፓርት ከ ዱ ናት ስታፕ ዶናት ቤት አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page