ቡፌ 2x 

ቡፌ 2x 

ሸገር ገበታ
🍴ቡፌ 2x
💵 250 ብር (በሰው) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሚክስ ባር እና ሬስቶርንት
📍ቦሌ, ከዲኤች ገዳ ጀርባ, የድሮ ፓርክዴል የነበረበት::

❗️የምግቡ መጠን: እንደፈለጋችሁ ማስጨመር ትችላላችሁ.. በቁጥራችሁ ልክ ነው የምትከፍሉት..
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page