ቡስት ስፔሻል 

ቡስት ስፔሻል 

ሸገር ገበታ
🥤ቡስት ስፔሻል
💵 130 ብር (ቫትን ጨምር)
📌 ቡስት አዲስ ጅስ ባር
📍ቦሌ, ከዲ ኤች ገዳ ጀርባ:: ከችርስ በርገር አጠገብ::

💡 አዲስ ቤት ነው::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page